Posts

Showing posts from April, 2024

በ 2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈሮች ይኖረተዋል።

Image
 በ 2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈሮች ይኖረተዋል። ➟ በ2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈር ያግኙ ➟ እንዴት እንደሆነ ይመልከቱ። አዘገጃጀት እና አጠቃቀም ➟ ቀይስር ይፈልጉ እና ይቁረጡት ትንሽ ውሃ ይጨምሩ እና ከፔትሮሊየም (ቫዝሊን ጋር ያዋህዱት (የሞቀ ውሀ ውስጥ ውህዱን ይጨምሩት)። ➟ የሞቀውን ውህድ ትንሽ እንዲቀዘቅዝ ይተውት። ➟ ይህን ውህድ በየቀኑ ከንፈር ላይ ይቀቡት  ወይም ቀይስሩን ቆርጦም ከንፈር ጋር በማሸት ለ2ት ሳምንት በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ። የሚገርም ለውጥ የምታዩ ይሆናል።