በ 2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈሮች ይኖረተዋል።

 በ 2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈሮች ይኖረተዋል።



➟ በ2 ሳምንታት ውስጥ ሮዝ ከንፈር ያግኙ

➟ እንዴት እንደሆነ ይመልከቱ።

አዘገጃጀት እና አጠቃቀም

➟ ቀይስር ይፈልጉ እና ይቁረጡት ትንሽ ውሃ ይጨምሩ እና ከፔትሮሊየም (ቫዝሊን ጋር ያዋህዱት (የሞቀ ውሀ ውስጥ ውህዱን ይጨምሩት)።

➟ የሞቀውን ውህድ ትንሽ እንዲቀዘቅዝ ይተውት።

➟ ይህን ውህድ በየቀኑ ከንፈር ላይ ይቀቡት  ወይም ቀይስሩን ቆርጦም ከንፈር ጋር በማሸት ለ2ት ሳምንት በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ።

የሚገርም ለውጥ የምታዩ ይሆናል።


Comments

Popular posts from this blog

እነዚህን 4 ባህሪያት ከአንድ ሰው የምትታገሳቸው ከሆነ ለራስህ ያለህ አክብሮት ይጎድላል።

Commercial Bank of Ethiopia Job Vacancy

የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?