Posts

Showing posts from February, 2024

ከዚህ በኋላ በፀሀይ ምክንያት ፊት መጥቆር ቀረ።

Image
  ከዚህ በኋላ በፀሀይ ምክንያት ፊት መጥቆር ቀረ። ሴቶች በቀላሉ በቤት በሚዘጋጅ ውህድ ፊታችሁን ከፀሀይ መቃጠል መከላከል እንዲሁም ለህክምና የምታውሉትን ከከፍተኛ ወጭ ማዳን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ፊታችሁ በተለያዩ ክሬሞች ፣ ሜክአኘስ ሊቃጠል ይችላል ።በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ውህድ ምንም ተጨማሪ ነገር ሳያስፈልግ የምታክሙበትን መንገድ በዚህ ፅሁፍ እናካፍላችኋለን። አዘገጃጀት እና አጠቃቀም ▮ ማር እና የዘንባባ ቅባት አዘጋጁ በደንብ አዋህዱት።የተጎዳውን ፊታችሁ ላይ በመቀባት ለ10 ደቂቃ አቆዩት። ከዛም ታጠቡት። በዚሁ መንገድ በተደጋጋሚ አድርጉት። የምትገረሙበትን ውጤት ታያላችሁ።

የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?

Image
  የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?  ➤ ቡናማ ወይም ቢጫ ጥርሶች አሉዎት? ➤ በጥርሶችዎ ላይ  ነጠብጣብ አለዎት? ➤ የጥርስ ሕመም አለብህ? ➤ የአፍ ጠረን አለህ ➤ የጥርስ መበስበስ ➤ የተበላሹ ጥርሶች ይህንን ይጠቀሙ ጥርስዎን ለማጽዳት ነጭ እና ንጹህ ጥርስ ይኖራችኋል። አዘገጃጀት  ቲማቲም ይፍጩ ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ይጨምሩ እና  እንዲሁም አንድ የሻይ ማንኪያ የኮልጌት የጥርስ ሳሙና ቲማቲም (የተፈጨውን) በቃ አድርጎ በደንብ ማዋሀድ ፣  ጠዋትን  እና ምሽት ጥርሳችሁን በውህዱ በደንብ ቦርሹ።ሙቅ ውሀ ቢጠቀሙ የተሻለ ነው ለማወሀድ። እባክዎን ውህዱን አይዋጡ፣  ጥሩ የጥርስ ብሩሽ ይጠቀሙ ። ይህ ህክምና በጥሩ ሁኔታ መቦረሽ ፈጣን ውጤት ታገኛለህ። በፍጥነት ይሰራል ጥሶችዎንን ነጭ፣ የሚያብለጨልጭ ነጭ እና ንጹህ ያድርግላችኋል።