ከዚህ በኋላ በፀሀይ ምክንያት ፊት መጥቆር ቀረ።

 ከዚህ በኋላ በፀሀይ ምክንያት ፊት መጥቆር ቀረ።





ሴቶች በቀላሉ በቤት በሚዘጋጅ ውህድ ፊታችሁን ከፀሀይ መቃጠል መከላከል እንዲሁም ለህክምና የምታውሉትን ከከፍተኛ ወጭ ማዳን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?


ፊታችሁ በተለያዩ ክሬሞች ፣ ሜክአኘስ ሊቃጠል ይችላል ።በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ውህድ ምንም ተጨማሪ ነገር ሳያስፈልግ የምታክሙበትን መንገድ በዚህ ፅሁፍ እናካፍላችኋለን።


አዘገጃጀት እና አጠቃቀም

▮ ማር እና የዘንባባ ቅባት አዘጋጁ በደንብ አዋህዱት።የተጎዳውን ፊታችሁ ላይ በመቀባት ለ10 ደቂቃ አቆዩት። ከዛም ታጠቡት። በዚሁ መንገድ በተደጋጋሚ አድርጉት። የምትገረሙበትን ውጤት ታያላችሁ።

Comments

Popular posts from this blog

የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?

የአንድ ፍሬ ብቻ ኃይል!_cape gooseberry health benefits