የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?
የሚያብረቀርቅ ነጭ ጥርሶች እንዲኖራችሁ ትፈልጋለላችሁ በተፈጥሮአዊ መንገድ?
➤ ቡናማ ወይም ቢጫ ጥርሶች አሉዎት?
➤ በጥርሶችዎ ላይ ነጠብጣብ አለዎት?
➤ የጥርስ ሕመም አለብህ?
➤ የአፍ ጠረን አለህ
➤ የጥርስ መበስበስ
➤ የተበላሹ ጥርሶች
ይህንን ይጠቀሙ ጥርስዎን ለማጽዳት ነጭ እና ንጹህ ጥርስ ይኖራችኋል።
አዘገጃጀት
ቲማቲም ይፍጩ ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ይጨምሩ እና እንዲሁም አንድ የሻይ ማንኪያ የኮልጌት የጥርስ ሳሙና
ቲማቲም (የተፈጨውን) በቃ አድርጎ በደንብ ማዋሀድ ፣ ጠዋትን እና ምሽት ጥርሳችሁን በውህዱ በደንብ ቦርሹ።ሙቅ ውሀ ቢጠቀሙ የተሻለ ነው ለማወሀድ።
እባክዎን ውህዱን አይዋጡ፣ ጥሩ የጥርስ ብሩሽ ይጠቀሙ ። ይህ ህክምና በጥሩ ሁኔታ መቦረሽ ፈጣን ውጤት ታገኛለህ። በፍጥነት ይሰራል ጥሶችዎንን ነጭ፣ የሚያብለጨልጭ ነጭ እና ንጹህ ያድርግላችኋል።
Comments
Post a Comment